1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጋና ምርጫ

ቅዳሜ፣ ኅዳር 27 2001

በነገው ዕለት ጋና ውስጥ አስራ ሁነት ሚልዮን መራጭ ህዝብ የፕሬዚደንት ጆን ኩፉዎርን ተተኪንና አዲስ ምክር ቤት ይመርጣል።

https://p.dw.com/p/GAQz
ተሰናባቹ ፕሬዚደንት ጆን ኩፉዎር
ተሰናባቹ ፕሬዚደንት ጆን ኩፉዎርምስል AP

ለፕሬዚደንታዊው ምርጫ ሰባት ዕጩዎች በተወዳዳሪነት ቀርበዋል።