1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጋውክ የስንብት ንግግር

ሐሙስ፣ ጥር 11 2009

በአውሮጳ ደረጃ አሸባሪዎችን ድል ማድረግ አለብን ያሉት ጋውክ የቀኝ አክራሪዎችን እንቅስቃሴም ችላ ማለት እንደማይገባ አስገንዝበዋል። ተሰናባቹ የጀርመን ፕሬዝዳንት ዮአሂም ጋውክ ጀርመናውያን የነጻዋን እና የዴምክራሲያዊቷን ጀርመን እሴቶች ነቅተው እንዲጠብቁ አሳሰቡ።

https://p.dw.com/p/2W48X
Bundespräsident Joachim Gauck - Neujahrsempfang
ምስል picture alliance/dpa/S. Stache

MMT Beri Berlin (Gaucks Abschied) - MP3-Stereo

ጋውክ ትናንት በርሊን በሚገኘው ፕሬዝዳንታዊ ቤተ መንግሥት ቤልቭዩ ለተጠሩ እንግዶች ባሰሙት የመሰናበቻ ንግግር ጀርመን በዓለም አቀፍ ደረጃም ሆነ በአውሮጳ ኃላፊነቷን ለመወጣት ይበልጥ መሥራት ይኖርባታል ብለዋል። በአውሮጳ ደረጃ አሸባሪዎችን ድል ማድረግ አለብን ያሉት ጋውክ የቀኝ አክራሪዎችን እንቅስቃሴም ችላ ማለት እንደማይገባ አስገንዝበዋል።ይልማ ኃይለ ሚካኤል ከበርሊን ዝርዝሩን አዘጋጅቷል ።


ይልማ ኃይለ ሚካኤል


ኂሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሠ