1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጋዛ ሰብዓዊ ቀውስ

ማክሰኞ፣ ጥር 13 2000

እስራኤል ከለፈው ሳምንት መጨረሻ አንስቶ ከጋዛ ጋር የሚያገናኙዋትን ድንበሮች በሙሉ ከዘጋች ወዲህ የከተማይቱ ነዋሪዎች እየተሰቃዩ ነው ።

https://p.dw.com/p/E879
ነዳጅ የጫነ ቦቴ ወደ ጋዛ ሲገባ
ነዳጅ የጫነ ቦቴ ወደ ጋዛ ሲገባምስል AP
ከሀሙስ አንስቶ ምንም ዓይነት መሰረታዊ የፍጆታ ዕቃዎች ጋዛ ሰርጥ አልገቡም »