1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጋዜጠኛ ተመስገን ምስክሮች በፍርድ ቤት

ማክሰኞ፣ ሐምሌ 2 2005

በዛሬዉ ዕለት አዲስ አበባ ላይ ከፍተኛዉ ፍርድ ቤት የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝን ጉዳይ ተመልክቷል።

https://p.dw.com/p/194iX
ምስል AP

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 16ኛ የወንጀል ችሎት ልደታ ምድብ በዚህ ዉሎዉ ጋዜጠኛ ተመስገን ያቀረባቸዉን ሁለት የመከላከያ ምስክሮችን ቃል አድምጧል። ችሎቱ የሶስተኛ ምስክር ቃል ለማዳመጥ ለሐምሌ 23 ቀን 2005 ዓ,ም ተለዋጭ ቀጠሮ ይዟል። የፍርድ ቤቱን ዉሎ የተከታተለዉ ወኪላችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ዝርዝሩን ልኮልናል።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ