1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጋዜጠኞችና ፖለቲከኞች የፍርድ ሒደት

ረቡዕ፣ ኅዳር 6 2004

አዲስ አበባ ያስቻለዉ ፍርድ ቤት አቃቤ ሕግ ያቀረበዉን መረጃ ተከታትሎ፥ የተከሳሽ ጠበቆችን የመከላከያ ክርክር አድምጧል።ፍርድ ግን አልሰጠም

https://p.dw.com/p/Rwss
ምስል DW

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዛሬም በሸባሪነትና መንግሥትን በሐይል በማስወገድ የተከሰሱ አምስት ጋዜጠኞችንና የተቃዋሞ ፖለቲከኞችን ክስ ሲያደምጥ ዉሏል።አዲስ አበባ ያስቻለዉ ፍርድ ቤት አቃቤ ሕግ ያቀረበዉን መረጃ ተከታትሎ፥ የተከሳሽ ጠበቆችን የመከላከያ ክርክር አድምጧል።ፍርድ ግን አልሰጠም።ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።የአዲስ አባባዉ ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ ዝር ዝር ዘገባ አለዉ።

ታደሰ እግዳዉ

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ