1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጋዜጣ ውድነትና የአንባቢያኑ አስተያየት

ረቡዕ፣ ሚያዝያ 19 2003

በኢትዮጵያ የህትመት ዋጋ 50 በመቶ መጨመሩን ተከትሎ ዋጋውን የጨመረው የብርሀንና ሠላም ማተሚያ ቤትን እንዲሁም አንዳንድ የግል ጋዜጣ አሳታሚዎችን ማነጋገራችን ይታወቃል።

https://p.dw.com/p/RKg7
ምስል Fotolia/Imaginis

በወቅቱ የብርሀንና ሠላም ማተሚያ ቤት ለጭማሪው ምክንያት ያላቸውን ሁለት ዋነኛ ነጥቦች ሲያስቀምጥ፤ አሳታሚዎቹ ደግሞ በጭማሪው ህልውናችን ሊያከትም ነው ማለታቸውም የሚታወስ ነው።ጭማሪው ከተደረገ በነገው ዕለት አንድ ወር ይሞላዋል። ለመሆኑ ጋዜጣ በመግዛት ሳይሆን ለተወሰነ ደቂቃ በመከራየት የሚያነቡ ግለሰቦች ጭማሪው ምን ተፅዕኖ አሳድሮባቸዋል? ታደሰ እንግዳው የጋዜጣ አንባቢዎችን አስተያየት አሰባስቦ ከአዲስ አበባ ልኮልናል።

ታደሰ እንግዳዉ

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ተክሌ የኋላ