1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጌትስ ፋውንዴሽንና አውሮፓ

ሰኞ፣ ግንቦት 29 2003

የጌትስ ፋውንሽን ከአውሮፓ ህብረት ጋር ስለሚኖረው ትብብር እየመከረ ነው።

https://p.dw.com/p/RS3X
ቢል ጌትስምስል dapd

በታወቁት ባለሀብትና የማይክሮሶፍት ኩባንያ ፕሬዝዳንት ቢል ጌትስ እና ባለቤታቸው ሜሊንዳ ጌትስ የተቋቋመው የጌትስ የበጎ አድራጎት ድርጅት ጌትስ ፋውንዴሽን የፖሊሲና የውጭ ግንኑነት ሃላፊ አቶ ሀዲስ ታደሰ ቤልጂየም ብራስልስ ተገኝተው በድርጅቱ የልማት ተሳትፎና ከአውሮፓ ህበረት ጋር ሊኖር ስለሚችል የስራ ትብብር ከህብረቱ ባለስልጣናትና የስራ ሃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል። በትውልድ ኢትዮዽያዊ የሆኑት አቶ ሀዲስ ከስራ ጉብኝታቸው በኋላ በብራስልስ የአሜሪካ ኤምባሲ በተጠራው ጋዜጣዊ መግለጪያ ላይ የድርጅታቸውን እንቅስቃሴ በተመለከተ ማብራሪያ ሰጥተዋል። ገበያው ንጉሴ ከብራስልስ ዘገባ አድርሶናል።

ገበያው ንጉሴ

መሳይ መኮንን

ተክሌ የኋላ