1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የግሉ ፕሬስ ህልውና በኢትዮጵያ

ማክሰኞ፣ መጋቢት 20 2003

የብርሀንና ሠላም ማተሚያ ከትናንትና ጀምሮ በጋዜጦች የማተሚያ ዋጋ ላይ እስከ ሀምሳ በመቶ የሚደርስ ጭማሪ ማድረጉ ተገለፀ። ጭማሪውን ተከትሎ የጋዜጣ አሳታሚዎች በማማረር ላይ ናቸው። ድርጊቱ በተለይ የግሉን ፕሬስ መቀጠል ወደማይችልበት ሁኔታ ውስጥ እየከተተው እንደሆነ የጋዜጣ አሳታሚዎቹ ጠቅሰዋል።

https://p.dw.com/p/RDR8

ማንተጋፍቶት ስለሺ የጋዜጣ አሳታሚዎቹንና ጉዳዩ የሚመለከታቸውን ግለሰቦች አነጋግሮ የሚከተለውን አጠናቅሯል።

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ተክሌ የኋላ