1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የግላዉኮማ ሳምንት

ሐሙስ፣ መጋቢት 12 2005

በኢትዮጵያ የተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ስለግላዉኮማ የዓይን ህመም ዕዉቀት የማስጨበጫ ትምህርት በያዝነዉ ሳምንት እየተሰጠ እንደሚገኝ ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ ያመለክታል።

https://p.dw.com/p/182Hc

በዳግማዊ ምኒሊክ ሃኪም ቤት የግላዉኮማ ዘርፍ ኃላፊ ዶክተር አበባ ገ/እግዚአብሔር ይህ የዓይን ህመም አንዴ ከያዘ ለእድሜ ልክ እንደሚቆይ ያስረዳሉ። የግላዉኮና አይነማዝ ወይም ትራኮማን ምንነት ለይቶ ማወቅ እንደሚገባ ንፅህናን በመጠበቅም አይነማዝን መከላከል እንደሚቻል ዘጋቢያችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ያነጋገራቸዉ የዘርፉ ባለሙያ አመልክተዋል። ዘጋቢያችን ጌታቸዉ በህክምና ላይ የሚገኙ ታማሚዎችንም አነጋግሮ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ