1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የግልገል ጊቤ 3 ግንባታና የ Survival International ድርጅት ተቃውሞ

ዓርብ፣ መጋቢት 17 2002

Survival International የተሰኘ ዓለም አቀፍ ድርጅት ካለፈው ማክሰኞ ጀምሮ በኦሞ ወንዝ ላይ የሚገነባው ግልገል ጊቤ ሶስት፣

https://p.dw.com/p/MfES
ምስል picture-alliance / dpa/dpaweb

በመባል የሚታወቀው የኃይል ማመንጫ ጣቢያ ለተፈጥሮ ሀብትና ለአካባቢ ጥበቃ እጅግ ጎጂ ነው በማለት ግንባታው እንዳይቀጥል ዓለም አቀፍ ዘመቻ ጀምራል ። የለንደኑ ዘጋቢያችን ድልነሣ ጌታነህ የተጠቀሰውን ድጅርት ተጥሪ በማነጋገር የሚከተለውን ዘገባ ልኮልናል ።

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሐመድ