1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የግሎባል ፈንድ ጥሬ

ረቡዕ፣ ኅዳር 4 2006

ግሎባል ፈንድ የተባለው በጤናው በተለይም በHIV ኤድስ በሳንባ ነቀርሳና በወባ መከላከያ ዘርፍ እርዳታ የሚለግሰው ዓለም ዓቀፍ ግብረ ሰናይ ድርጅት አዲስ አበባ ውስጥ በጠራው ጉባኤ ተረጂዎች ለዘርፉ የሚመድቡትን ገንዘብ ከፍ እንዲያደርጉ ጠይቋል ።

https://p.dw.com/p/1AGig
***Für mögliche Ergänzungen der Karte, wie z.B. andere Sprachen, zusätzliche Orte oder Markierungskreuz, wenden Sie sich bitte an infografik@dw-world.de (-2566), Außerhalb der Bürozeiten an bilder@dw-world.de (-2555).*** DW-Grafik: Per Sander 2011_03_10_Laender_Prio_A_B


በጤናው ዘርፍ እርዳታ የሚሰጣቸው ተረጂ ሃገራት የመዋጮ ድርሻቸውን እንዲያሳድጉ ተጠየቁ ። ግሎባል ፈንድ የተባለው በጤናው በተለይም በHIV ኤድስ በሳንባ ነቀርሳና በወባ መከላከያ ዘርፍ እርዳታ የሚለግሰው ዓለም ዓቀፍ ግብረ ሰናይ ድርጅት አዲስ አበባ ውስጥ በጠራው ጉባኤ ተረጂዎች ለዘርፉ የሚመድቡትን ገንዘብ ከፍ እንዲያደርጉ ጠይቋል ። የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ የድርጅቱን ዋና ስራ አስፈፃሚ ና የኢትዮጵያ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴታና አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል ።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ሂሩት መለሰ
አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ