1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የግብርና ልማት ድርጅት «ኢፋድ» ጉባዔ

ሐሙስ፣ ጥቅምት 25 2008

ዓለም አቀፍ የግብርና ልማት ድርጅት «ኢፋድ» በኢትዮጵያ ጽ/ቤት እንደሚከፍት ተመለከተ። ኢፋድ በኢትዮጵያ ከ 35 ዓመት በላይ በተለይ በግብርናዉ ዘርፍ ድጋፍ ሲያደርግ የቆየ ድርጅት መሆኑ ተገልፆአል።

https://p.dw.com/p/1H0hs
Äthiopien Runder Tisch Agrarkultur Entwicklung
ምስል Getachew Tedla Haile Giorgis


በእነዚህ ጊዜያት ድርጅቱ 473 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ እንዳደረገም ተመልክቶአል። ድርጅቱ አዲስ አበባ ላይ እያካሄደ ባለዉ ጉባዔ በገለልተኝነት መልኩ ግምገማዉን እያካሄደ መሆኑ ተነግሮለታል። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ በኢፋድ ዉስጥ የሚገኙ ኃላፊዎችን በማነጋገር ዘገባ ልኮልናል።


ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ


አዜብ ታደሰ
ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ