1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የግብር አሰባሰብ ስልት

ሰኞ፣ ጥር 16 2008

የገቢዎች እና ጉምሩክ ባለስልጣን ዘመናዊ ቴክኒዎሎጂ እንዲስፋፋ የሚያደርግ አሠራር በመዘርጋቱ ገቢዉ በእጥፍ መጨመሩን አስታወቀ።

https://p.dw.com/p/1Hjct
Äthiopien Zollamt
ምስል DW/Y. Gebreegziabher

አንዳንድ ተገልጋዮች ደግሞ በገቢ አሰባሰቡ ከሙስና ጋር የተያያዘ ኢፍትሀዊ አሠራር መኖሩን እና፤ በዚህም ንግዳቸዉን እስከመዝጋት የደረሱ እንዳሉ ጠቁመዋል። ባለስጣን መሥሪያ ቤቱ በበኩሉ ከገቢ አሰባሰቡ ጋር የሚታዩ የኪራይ ሰብሳቢነት ያላቸዉን ተግባራት በዘመናዊ ቴክኒዎሎጂ በመታገዝ እና ግምገማዊ ስልጠና በማካሄድ ለመቅረፍ ጥረት እያደረገ መሆኑን ይናገራል። ወኪላችን ከአዲስ አበባ ዝርዝሩን ልኮልናል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ