1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የግንቦት ሰባት ድርጅት አባላት ናቸዉ ተብለዉ የተከሰሱ ግለሰቦች ምርመራ መጠናቀቅ

ዓርብ፣ ግንቦት 28 2001

በግንቦት ሰባት አባልነት ተደራጅተዉ የተቀነባበረ የሽብር ድርጊት ፈጸሙ በመባል በጥርጣሪ ፖሊስ በቁጥጥር ስር ያዋላቸዉ 46 ተጠርጣሪዎች ጉዳይ ምርመራዉ ተጠናቆ አቃቤ ህግ ክስ እንደመሰረተባቸዉ ተገልጾአል።

https://p.dw.com/p/I4Gg
ከአራት አመት በፊት የምርጫዉ ዉጤት ተጭበርብሮአል በማለት ለተቃዉሞ የወጡ ወጣቶችምስል AP


ይህን በተመለከተ ትናንት መግለጫ የሰጡት የኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስቴር አቶ በረከት ስምኦን ተጠርጣሪዎቹ ክስ የተመሰረተባቸዉ የመንግስት ባለስልጣናትን ለመግደል በማሴር ነዉም ተብሎአል፣ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ግን አሁንም በክሱ ጥርጣሪ አላቸዉ ታደሰ እንግዳዉ እንዲህ ዘግቦታል።

ታደሰ እንግዳዉ፣ አዜብ ታደሰ፣ ተክሌ የኋላ፣