1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጠቅላይ ሚኒስትሩ የፓርላማ ንግግር

ሐሙስ፣ ጥቅምት 16 2010

በሀገሪቱ የተፈጠሩ ግጭቶች ምንጫቸዉ የኪራይ ሰብሳቢነት እና ህዝቦችን በእኩል ዓይን የማያይ አመራር በመኖሩ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ አመለከቱ።

https://p.dw.com/p/2mZCl
Äthiopien Premier Hailemariam Desalegns Rede in Parlament
ምስል DW/Y. Gebreegziabher

በሀገሪቱ ለሚታዩት ግጭቶች ምክንያት ያሏቸዉን ጠቅሰዋል፤

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረቡ በርካታ ጥያቄዎችም የመንግሥታቸዉን አቋም ገልጸዋል። ከሀገር ዉስጥ ጉዳዮች በተጨማሪም በጎረቤት ሃገራት የሶማሊያ እና ደቡብ ሱዳንንም ሰላም አስመልክተዉ ተናግረዋል። ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ