1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጠቅላይ ሚኒስትር መለስና የአርቲስቶች ውይይት

ሰኞ፣ ግንቦት 29 2003

ዛሬ አዲስ አበባ ላይ 1500 የሚሆኑ አርቲስቶች ከኢትዮዽያው ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ውይይት አድርገዋል።

https://p.dw.com/p/RS3L
ምስል AP Photo

በተለይም የቅጂ መብት ጉዳይ የውይይቱ ዋና አጀንዳ እንደነበረ ለመረዳት ተችሏል። ውይይቱ ለውጭ ሀገራት ሚዲያ ዘጋቢዎች እንዲገኙ ግብዣ አልተሰጣቸውም። በዚህም ምክንያት አልተገኙም። ይሁንና ከተለያዩ ምንጮች መረጃዎችን እንደሰበሰበ በመገመት ጌታቸው ተድላን በስልክ አነጋግሬው ነበር።

ጌታቸው ተድላ

መሳይ መኮንን

ተክሌ የኋላ