1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ መግለጫ

ሐሙስ፣ መጋቢት 22 2003

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊ ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል ።

https://p.dw.com/p/REJT
ጠቅላይ ሚኒስትር መለስምስል AP Photo

የአዲስ አበባው ወኪላችን ታደሰ እንግዳው ጋዜጣዊ መግለጫ በይበልጥ ኢትዮጵያ በዐባይ ወንዝ ላይ ልትሰራ ባቀደችው «በታላቁ የሚሌኒዬም ግድብ» ፕሮጀክት ላይ ያተኮረ እንደነበረ በስልክ ገልፆናል ። ወጪው ሙሉ-በሙሉ በኢትዮጵያ መንግሥት እንደሚሸፈን የተገለፀው ይህ ግድብ 5,250 ሜጋዋት የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት ይችላል ተብሏል ።

ታደሰ እንግዳው

ሂሩት መለሰ

ተክሌ የኋላ