1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጠ/ሚንስትር መለስ ማብራሪያ እና የመድረክ አስተያየት

ሰኞ፣ ጥቅምት 20 2004

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ከሁለት ሣምንት ገደማ በፊት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የሰጡትን ማብራሪያ ባለፈው የሣምንት መጨረሻ ባወጣው ጋዜጣዊ መግለጫ በጥብቅ ነቅፎታል።

https://p.dw.com/p/Ru3b
ምስል AP Graphics/DW Fotomontage

መድረክ በመግለጫው የጠቅላይ ሚንስትሩን ማብራሪያ የተሳሳተ መሆኑን በማስታወቅ፡ በሀገሪቱ ድርቅ እና ረሀብም መኖሩን፡ ኤኮኖሚውም መንግሥት እንደሚለው እያደገ አለመሆኑን፡ በመጨረሻም፡ የፖለቲካው ምሕዳርም ከመቼውም ይበልጥ መጥበቡን አመልክቶዋል።

ታደሰ እንግዳው

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ