1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጠ/ሚንስትር ኃ/ማርያም ማብራሪያ

ሐሙስ፣ ሚያዝያ 16 2006

ጠ/ሚንስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ፤ የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት፤ ዛሬ ባካሄደው 26ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ በመገኘት መንግሥታቸው ባለፉት ዘጠኝ ወራት ያከናወነውን የአቅድ አፈጻጸም ማቅረባቸውን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር የላከልን ዘገባ ያስረዳል።

https://p.dw.com/p/1Bo4v
ምስል Getty Images

የ ዘጠኝ ወራቱን የአቅድ አፈጻጸም የሚያወሳው ዘገባ ፣ በግብርና፤ በትምህርት፤ በጤና፣ በኢንዱስትሪና ንግድ ዘርፍ፤ እንዲሁም በመሠረተ ልማት ላይ ያተኮረ እንደነበረም ተወስቷል። ቀጣዩ የጠ/ሚንስትሩ ዘገባ ኤኮኖሚን ያስቀደመ ነበር።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሠ