1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጠ/ሚ ቢኒያሚን ኔታኛሁ የስልጣን ዘመን 1ኛ አመት

ረቡዕ፣ መጋቢት 22 2002

አንደኛ አመቱን ያስቆጠረዉ የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቢኒያሚን ኔታኛሁ መንግስት ለአእስራኤል በኢኮነሚና በጸጥታ ጉዳይ ለዉጥ ቢታይበትም ከፍልስጤም ጋር ያለዉ የሰላም ስምነት ባለመቀጠሉ ከአሜሪካዉ ፕሪዝደንት ባራክ ኦባማ ጋር አሁንም በተፋጠጠ ሁኔታ ላይ ነዉ የሚገኘዉ።

https://p.dw.com/p/MjOA
ምስል AP

የእስራኤል ገንዘብ ሼቄ ዶላርና የአዉሮጻዉ ይሪን እየተቋቋመ ነዉ። ህዝቡ የህክምና አገልግሎት በተለይ ከባድ በሽታ ላለባቸዉ መድሃኒት በርካሽ እንዲያገኝ ሆንዋል። ሃብታሙ ሃብታም፣ ደሃዉ እንደኢትዮጽያ እስራኤል በድህነት ላይ የሚሉ፤ የማህበራዊ አጥኒዎች ደግሞ ሃብት ለብዙሃኑ አልተዳረሰም ትችታቸዉ ነዉ።

ኔታኛሁ በአእስራኤል ለሁለተኛ ግዜ ነዉ ተቅላይ ሚኒስትር የሆኑት። የእስራኤሉ ወኪላችን ዜናነህ መኮንን ዘገባ ልኮልናል።

ዜናነህ መኮንን፣ አዜብ ታደሰ

ሂሩት መለሰ