1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጤናዉ ዘርፍ ከመቶ ዓመታት በኋላ

ማክሰኞ፣ ሰኔ 16 2001

ዘመናዊ ህክምና ፍንጩ በ15ኛዉ ክፍለ ዘመን ኢትዮጵያ ዉስጥ የታየዉ በፖርቱጋላዊ ባለሙያ አማካኝነት ነዉ።

https://p.dw.com/p/IXgy
የመቐለ ፊስቱላ ሃኪም ቤትምስል Fistula e.V.

በ1880ዎቹ መገባደጃ የመጀመሪያዉ ሃኪም ቤት ሲመሰረት የመጀመሪያዉ ኢትዮጵያዊ ሃኪምም 1900ከመጀመሩ አስር ዓመት አስቀድመዉ ብቅ አሉ። ያ ቀስ በቀስ እያደገ የህክማ ዘርፍ ዛሬም ብዙም በማያመረቃ ደረጃ ላይ አይደለም። ከመሰረታዊ የህክምና መስጫ ተቋማት ግንባታ ባልተናነሰ የባለሙያ እጥረት ዋነኛ ችግር ነዉ። ወደኋላ ዞር ብለዉ የመቶ ዓመት የአገሪቱን የህክማ ዘርፍ አካሄድ ያጠኑት ባለሙያ ዶክረት ይፍሩ ብርሃን ግን ተስፋ እንዳለ እናገራሉ።

ሸዋዬ ለገሠ/ሂሩት መለሰ