1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጥቁር አሜሪካውያን ሰልፍ በዋሽንግተን

ሰኞ፣ ጥቅምት 1 2008

ከቅርብ ጊዚያት ወዲህ በዩኤስ አሜሪካ የጸጥታ ሃይሎች በጥቁር አሜሪካውያን ላይ የሚፈጽሙት ግድያ በበርካታ የሃገሪቱ ግዛቶች ውስጥ ሰዎችን ለአመጽ እና ለተቃውሞ አደባባይ እንዲወጡ አድርጓል።

https://p.dw.com/p/1Gmv5
USA Proteste in Ferguson Blockade Interstate 70
ምስል Getty Images/S. Olson

[No title]

ከ20 ዓመታት በፊት በዋሽንግተን የአሜሪካውያኑ ም/ቤቶች ፊት ለፊት ተደርጎ ለነበረውና “የሚሊዮን ሰዎች ሰልፍ” በመባል ለሚታወቀው የተቃውሞ ሰልፍ መታሰቢያ ይሆን ዘንድ «የጥቁር ህይወት ይገደናል» ያሉ በመቶ ሺዎች የሚገመቱ ጥቁር አሜሪካውያን ባለፈው ቅዳሜ በም/ቤቶቹ ፊት ለፊት የተቃውሞ ሰልፍ አድርገዋል። ሰልፈኞቹ ለጥቁር አሜሪካውያን ፍትህ እንዲሰጥ፣ የስራና የገቢ ሁኔታቸው እንዲስተካከል ጠይቀዋል።

ናትናኤል ወልዴ

ልደት አበበ

አርያም ተክሌ