1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጨዉ አምራቾች የአዮዲን እጥረት አቤቱታ

ማክሰኞ፣ መጋቢት 2 2006

በአፋር ክልል የሚገኙ ጨዉ አምራቾች መንግስት የሚያስፈልገንን አዮዲን በወቅቱ ስለማያቀርብልን ምርቶቻችን በዝናብና አቧራ እየባከ ለኪሳራ እየተዳረግን ነዉ አሉ።

https://p.dw.com/p/1BNVi
Speisesalz
ምስል Christian Thiele

መንግስት በአዮዲን ያልበለጸገ ጨዉ ለገበያ እንዳታቀርቡ ብሎ የሰጠዉን መመሪያ ተግባራዊ ለማድረግ ፍላጎት ቢኖረንም የአዮዲን አቅርቦቱ በምንፈልገዉ መጠን ስላልሆነ በአስር ሺዎች ኩዊንታል የሚገመት ምርት ለብክነት እየተዳረገ ነዉ ብለዋል። የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር በበኩሉ በትግራይና ሶማሌ ክልሎች ላሉ ጨዉ አምራቾች ጨምሮ ለሁሉ የሚያስፈልጋቸዉን የወር ኮታ በአግባቡ እያቀረብኩ ነዉ፤ በመጋዘንም የአዮዲን እጥረት የለም ይላል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር ከአዲስ አበባ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ