1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የፈላስያንና የስደተኞች ይዞታ

ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 11 2004

ስደተኞች በያሉበት ሃገር የሚገጥሟቸው ችግሮች በርካታ ናቸው በቅርቡ እንኳን በዓረቡ ዓለም ህዝባዊ ንቅናቄ ወቅት ግንባር ቀደሞቹ ተጠቂዎች ስደተኞች ነበሩ ።

https://p.dw.com/p/13XNi
A group of would-be immigrants from North Africa wait aboard a small boat after being intercepted by Spanish civil guards on Saturday, August 4. The illegal aliens were trying to reach the southern Spanish port of Tarifa but were stopped before even reaching shore. The Spanish government in conjunction with the European union has begun intensifying its efforts to catch illegal aliens before they enter the country. The port city of Tarifa is one of the most popular entry points. On Saturday, the Spanish police picked up at least 187 would-be immigrants trying to cross the Strait of Gibraltar, which some officials refer to as “Europe’s Rio Grande”.
ስደተኞች በስፓኝምስል AP


 በሰለጠነው በአውሮፓም ስደተኞች የቀኝ አክራሪዎች ጥቃት ሰለባ ናቸው ። እነዚህና የመሳሰሉት ችግሮች በዚህ ሳምንት ሰኞ በታሰበው የዓለም የፈላሲያን ቀን ላይ ተወስቷል ። የብራሰልሱ ዘጋቢያችን ገበያው ንጉሴ ዝርዝር ዘገባ አለው ።
ገበያው ንጉሴ
ሂሩት መለሰ
 ሸዋየ ለገሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ