1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሰኞ፣ ሚያዝያ 16 2009

በፈረንሳይ ሀገር ትናንት የመጀመሪያው ዙር ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ተካሄደ። በምርጫው 11 እጩዎች በተፎካካሪነት የቀረቡ ሲሆን፣ መፍቀሬ አውሮጳ የሚባሉት ወጣቱ ኤማኑዌል ማክሮ እና የየቀኝ አክራሪ ፓርቲ፣ የፍሮ ናስዮናል መሪ ማሪን ለ ፔን ከ15 ቀናት በኋላ፣ እጎአ ግንቦት ሰባት፣ 2017 ዓም ለሚካሄደው ሁለተኛ ዙር ምርጫ አልፈዋል።

https://p.dw.com/p/2bpFG
Frankreich Präsidentschaftswahl Macron und Le Pen
ምስል Reuters/C. Hartmann

mmt ' Q & A 24.04.2017 (Frankreich Wahl Reax)' - MP3-Stereo

መላ ዓለም፣ በተለይ አውሮጳ በቅርበት ስለተከታተለው የፈረንሳይ የመጀመሪያ ዙር ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ውጤት እና አነደምታው የፓሪሷን ወኪላችን  ሀይማኖት ጥሩነህን ስቱድዮ ከመግባቴ በፊት በስልክ አነጋግሪያታለሁ። እዚህ ጀርመን ውስጥ ያለውን አስተያየት ደግሞ የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ኃይለ ሚካኤል  አሰባስቦታል።

ሀይማኖት ጥሩነህ/ይልማ ኃይለ ሚካኤል

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ