1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የፊልም ስራ በኢትዮጽያ

ማክሰኞ፣ ጥር 12 2001

በኢትዮጽያ ጤዛ የተባለ ፊልም ለእይታ ቀርቦአል። ፊልሙ ለእይታ ለህዝብ ከመቅረቡ በፊት ጥሪ ለተደረገላቸዉ ባለስልጣናት ታዋቂ የፊልም ተዋናዩች እና ጋዜጠኞች ለእይታ በብሄራዊ ትያትር ቀርቦ ነበር።

https://p.dw.com/p/GcSt
ፊልም

የባህል መድረካችን ከፊልሙ አቀናባሪ እና ደራሲ ከፕሮፊሰር ሃይሌ ገሪማ ጋር ቆይታ አድርጎአል ይከታተሉ።