1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የፌደራሊዝም ሥርዓት ጉባኤ በኢትዮጵያ

ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 6 2003

ጉባኤዉ ትናንት የሕንድንና የካናዳን ዛሬ ደግሞ የአዉሮጳ በተለይም የጀርመንና የሲዊዘርላንድን ፌደራላዊ ሥርዓት ቃኝቷል።ዛሬ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ሥርዓት ጅምር ሒደትም ተነስቶ ነበር

https://p.dw.com/p/QcHB

አዲስ አበባ የተሰየመዉ አምስተኛዉ አለም አቀፉ የፌደራላዊ ሥርዓት ጉባኤ ዛሬም እንደቀጠለ ነዉ።ጉባኤዉ በዛሬ ዉሎዉ በተለይ ፌደራላዊ ሥርዓት ግጭቶችን ለማስወገድ እና መልካም አስተዳደርን ለማስፈን ሥለሚኖረዉ ፋይዳ ምሑራን ያቀረቡትን ጥናት አድምጧል።ጉባኤዉ ትናንት የሕንድንና የካናዳን ዛሬ ደግሞ የአዉሮጳ በተለይም የጀርመንና የሲዊዘርላንድን ፌደራላዊ ሥርዓት ቃኝቷል።ዛሬ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ሥርዓት ጅምር ሒደትም ተነስቶ ነበር።ጉቤኣዉን የሚከታተለዉ ታደሰ እንግዳዉ ለዛሬ የሚከተለዉን ዘገባ ልኮልናል።

ታደሰ እንግዳዉ

ነጋሽ መሐመድ

ሒሩት መለሰ