1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የፍልስጤም እስራኤል የሰላም ስምምነት

ሐሙስ፣ መጋቢት 2 2002

ከአመት በላይ ተቋርጦ የነበረዉ የፍልስጤም እና የእስራኤል ስምምነት በዪናይትድ ስቴትስ አሜሪካ ሸምጋይነት ሊታደስ የሚችልበት ዝግጅት ተጠናቆዋል።

https://p.dw.com/p/MQOt
ምስል AP

የአሜሪካዉ ምክትል ፕሪዝደንት ጆ ባይደን የአስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር የፍልስጤምን መሪ በተናጠል ማነጋገራቸዉም ተጠቅሶአል። በሌላ በኩል ዛሪ እስራኤል በምስራቅ እየሩሳሌም ዳርቻ ያህል መጠለያ ለመገንባት እቅድ ላይ መሆንዋ ትልቅ ስህተት ነዉ ሲሉ የኤሪካዉ ምክትል ፕሪዝደንት መግለጻቸዉ ዛሪ ተጠቅሶአል። ዝርዝሩን ዜናነህ መኮንን ከእየሩሳሌም ልኮልናል።

ዜናነህ መኮንን፣ አዜብ ታደሰ

ነጋሽ መሃመድ