1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የፍርድ ቤት ትዕዛዝ እና ማረሚያ ቤቶች

ማክሰኞ፣ ነሐሴ 16 2009

በፍርድ ቤት የሚሰጡ ትዕዛዞች በተለይ በማረሚያ ቤቶች እና መርማሪ ፖሊሶች አለመከበራቸው በፍትሕ ስርዓቱ ላይ ተፅዕኖ እያሳረፈ መሆኑን እና ይህ ሊታረም እንደሚገባ ዶይቸ ቤለ ያነጋገራቸው የሕግ ባለሙያዎች አስታወቁ። እንደ ባለሙያዎቹ አስተያየት፣  የፍርድ ቤትን ትዕዛዝ አለማክበር ሕገ መንግሥቱን ይጥሳል።

https://p.dw.com/p/2ie38
Waage der Göttin Justitia
ምስል dpa

ማረሚያ ቤቶች የፍርድ ቤትን ትዕዛዝ ችላ ይላሉ በሚል ወቀሳ ቀረበባቸው።

 ዮሐንስ ገብረእግዚአብሄር 

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ