1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የፍትህ ሥርዓቱና ተዓማኒነቱ

ማክሰኞ፣ ሰኔ 12 2004

የፌደራል ፍርድ ቤቶች የሥራ አፈፃጸም ዘገባ ዛሬ ለምክር ቤት ቀርቧል። የፌደራል ፀረ ሙስና ኮሚሽን ያሠራዉ ጥናት የኢትዮጵያ ፌደራል ፍርድ ቤቶች በህዝብ አመኔታ ከማይጣልባቸዉ ተቋማት መካከል እንደሚገኙ ማመልከቱ መዘገቡ ይታወሳል።

https://p.dw.com/p/15Hxb
ምስል AP

የሥራ አፈፃፀም ዘገባዉን ያቀረቡት የፌደራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝደንት አቶ ተገኔ ጌታነህ፤ ጥናቱ እነሱን ሳያማክሩ የተሠራ መሆኑን በመጠቆም የመጨረሻ ነዉ ብለዉም እንደማያምኑ መግለፃቸዉን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ በላከዉ ዘገባ አመልክቷል።

ታደሰ እንግዳዉ

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ