1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የፔንስይሌቬንያዉ ዉድድር እና ዉጤቱ

ረቡዕ፣ ሚያዝያ 15 2000

በዩናይትድ ስቴትስ ለፕሪዘዳንታዊ እጩነት በሚደረገዉ ዉድድር ትናንት በፔንስይሌቬንያ ግዛት የህግ መወሰኛ ምክር ቤት አባል ሄላሪ ክሊንተን ተፎካካሪያቸዉን ባራክ ኦባማን አሸነፉ።

https://p.dw.com/p/E86t
ኦባማ ከባለቤታቸዉ ከሚሻየለ ፒትስቡርግ ጋር በፊላዴልፊያ የዉድድር ዉጤት ከተነገረ ባኳላ
ኦባማ ከባለቤታቸዉ ከሚሻየለ ፒትስቡርግ ጋር በፊላዴልፊያ የዉድድር ዉጤት ከተነገረ ባኳላምስል AP
በዉድድሩ ህላሪ ክሊንተን 55 በመቶ ድምጽ፣ ባራክ ኦባማ ደግሞ 45 በመቶ ድምጽ በማግኘት ክሊንተን በ10 ነጥብ ብልጫ አሸናፊ ሆነዋል። የዩናይትድ ስቴትሱን ተቃዋሚ የፖለቲካ ማህበር የዲሞክራቲክ ፓርቲ እጩ ፕሬዝዳትን ለመለየት እስካሁን ከተደረጉት ሁሉ የፔንስይሌቬኒያዉ ወሳኝ ነዉ ቢባልም የዲሞክራቱ ዉድድሩ ይቀጥላል፣ የዶቸ-ቬለዋ Christina Bergmann ከዋሽንግተን ላጠናቀረችዉ ዘገባ አዜብ ታደሰ