1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የፕሬስ ይዞታ በአፍሪቃ

ቅዳሜ፣ ሚያዝያ 23 2002

የፊታችን ሰኞ የፕሬስ ነጻነት ቀን በመላ ዓለም ታስቦ ይውላል።

https://p.dw.com/p/NBQZ
ምስል G.Herbaut aus der Serie Die Twitter-Revolution

ይህንኑ ምክንያት በማድረግ ዓለም አቀፍ የጋዜጠኞች መብትና ደህንነት ተሟጋች ድርጅቶች በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚታየውን የፕሬስ ይዞታን የሚያመላክቱ ዘገባዎችና ጥናቶች ያወጣሉ። በነዚሁ ዘገባዎች መሰረት በተለይ ከሰሀራ በስተደቡብ ባሉ አፍሪቃውያት ሀገሮች፡ በሰሜን አፍሪቃ ፡ በላቲን አማሪካ እና በመካከለኛው ምስራቅ በፕሬሱ አሰራር ላይ ትልቅ ገደብ አርፎዋል።

አርያም ተክሌ