1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የመጀመርያ ውሳኔዎች

ረቡዕ፣ ጥር 17 2009

አዲሱ የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የስልጣን መንበሩን ከያዙ ካለፈዉ ዓርብ ጀምሮ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፈዋል። የቀድሞው ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ አስተዳደር ያስጀመረውን የጤና መድን ማሻሻያ መቀልበስ፣ ሃገራቸው ከእስያ ፓሲፊክ ሃገራት ጋር የተፈራረመችውን የንግድ አጋርነት ስምምነት መሰረዝ አንዳንዶቹ ናቸው።

https://p.dw.com/p/2WOKE
USA Donald Trump unterzeichnet das Mexico City Dekret
ምስል Getty Images/R. Sachs

 ፕሬዚደንት ትራምፕ  ስልጣን ቢይዙ እንደሚፈጽሙት በምረጡኝ ዘመቻ ወቅት የገቡትን ቃል ተግባራዊ ማድረጋቸውን ቀጥለዋል። ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ባለፉት አምስት ቀናት ስለወሰዱዋቸው ርምጃዎች የዋሽንግተኑ ወኪላችን መክብብ ሸዋ አጠር ያለ ዘገባ ልኮልናል።   

መክብብ ሸዋ

አርያም ተክሌ

አዜብ ታደሰ