1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የፕሬዝዳንት አብዱላሂ ዩሱፍ ሹም ሽርና የሶማሊያ ዕጣ ፈንታ

ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 8 2001

«ዩሱፍ ከዚህ ምናልባት ሊያተርፉ የሚችሉት ከተቀረው ዓለም በኩል ከአሁን ወዲያ ተዓማኒነትን ማጣት ነው ማንም ይህን ሹመት የምር አድርጎ የሚወስደው አይመስለኝም ።......

https://p.dw.com/p/GI1k
ምስል AP

........ ኬንያ በአብዱላሂ ዩሱፍ ላይ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቶቿን ከዘጋች ኢትዮጵያም ተመሳሳዩን ዕርምጃ ከወሰደች በመሰረቱ ወደ ፑንትላንድ ከመመለስና ድምፃቸውን ከማጥፋት ውጭ ሌላ ምርጫ የላቸውም ። »

ራሺድ አብዲ በክራይስስ ግሩፕ የሶማሊያ ጉዳዮች ተንታኝ