1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ 10ኛ ሙት ዓመት መታሰቢያ

ሐሙስ፣ ግንቦት 6 2001

የቀድሞዉ የመላዉ አማራ ህዝብ ድርጅት ሊቀመንበር የነበሩት ታዋቂዉ የህክምና ሰዉ ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩበት አስረኛ ዓመት ዛሬ ጠዋት በአዲስ አበባ ባለወልድ ቤተክርስቲያን ተዘከረ።

https://p.dw.com/p/Hqg7
ምስል AP GraphicsBank/DW

በስፍራዉ በመገኘት በጸሎት ስርዓቱ የተካፈሉትን ጨምሮ የአዲሱን የመላዉ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ማለትም የመኢአድን ፕሬዝደንት ኢንጂነር ኃይሉ ሻዉልን ዕለቱን አስመልክቶ ያነጋገረዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ/ሸዋዬ ለገሠ/አርያም ተክሌ