1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የፖለቲካ ውይይት በብራስልስ

ሰኞ፣ ኅዳር 25 2010

ኢትዮጵያ ወዴት? የተረጋጋ የሽግግር እና የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ በሚል ርዕስ በብራስልስ ባለፈው ቅዳሜ የአንድ ቀን ስብሰባ ተካሄደ። ድልድይ በአውሮጳ የኢትዮጵያውን መድረክ የተሰኘው በተለያዩ የአውሮጳ ሀገራት በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የተቋቋመው እና በቤልጅየም ብራስልስ የተመዘገበው ቡድን በጠራው  ስብሰባ ላይ የተለያዩ የጥናት ጽሁፎች ቀርበዋል።

https://p.dw.com/p/2ojvS
12.06.2013 DW Online Karten Basis Äthiopien Englisch

2ኛው የአውሮጳ ኢትዮጵያውያን መድረክ

ገበያው ንጉሤ

አርያም ተክሌ