1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የፖለቲካ ፓርቲዎችና ምርጫ ቦርድ

ማክሰኞ፣ ጥቅምት 20 2005

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በ2005ዓ,ም በመላ ሀገሪቱ ለሚካሄደዉ የአካባቢና የአዲስ አበባ ምክር ቤት ምርጫ አፈፃፀም የጊዜ ሰሌዳ ላይ ገዢዉን ፓርቲ ጨምሮ ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋ በአዳማ ከተማ ፤

https://p.dw.com/p/16Zdn
ምስል AP

ያደረገዉ ዉይይት ያለመግባባት መበተኑን የመድረክና የመኢአድ ተሳታፊዎች ገለፁ።

የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ በበኩሉ ዉይይት በመግባባት መፈፀሙን ያመለክታል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር ዝርዝር ዘገባ አለዉ

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ