1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የ አንድነት ለፍትኅና ዴሞክራሲ ስራ አስፈጻሚዎችና ፖሊስ የሰጡት መግለጫ፣

ዓርብ፣ መስከረም 5 2004

በቅርቡ የአመራር አባላቱ የታሠሩበት የአንድነት ለፍትኅና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚዎች፤« መንግሥት የወሰደው እርምጃ ፣ ፓርቲው ያለውን ተቀባይነት ለማሳጣት ነው» ሲሉ ገልጸዋል።

https://p.dw.com/p/RmFU
የ አ ፍ ዴ ፓርቲ ሊቀመንበር ፤ ዶ/ር ነጋሦ ጊዳዳ፣ምስል DW

ፖሊስ በበኩሉ፣«የተቃውሞው ወገን አመራር አባላት የታሠሩት ለሽብር ስራ ሲንቀሳቀሱ ስለተደረሰባቸው ነው፤» የሚል መግለጫ መስጠቱን የአዲስ አበባው ዘጋቢአችን ታደሰ እንግዳው የላከልን ዘገባ ያስረዳል።

ታደሰ እንግዳው

ሒሩት መለሰ