1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የ «ፍሪደም ሐውስ» ዓመታዊ ዘገባ፣

ሐሙስ፣ ጥር 12 2003

ኢትዮጵያ በዓለም ውስጥ ነጻነት ከማይከበርባቸው ሀገራት ውስጥ መመደቧ ተነገረ። በዋሽንግተን ዲ ሲ የሚገኘው፣ ፍሪደም ሐውስ የተሰኘው፣ ዓለም አቀፍ ተቋም፣

https://p.dw.com/p/QtyF
የ«ፍሪደም ሐውስ« ዓርማ፣

የኢትዮጵያ መንግሥት ያለፈውን ምርጫ ለማሸነፍ ሲል ፣ በህዝብ ላይ ጫና አሳድሯል ብሏል። ይኸው ድርጅት ኤርትራን በዓለም ውስጥ፣ በአምባገነኖች ከሚገዙ ጥቂት ሀገራት ጎራ መድቧታል። በዓለም ዙሪያ ለነጻነት የሚሰጠው ክብር ማሽቆልቆሉንም ፤ የፍሪደም ሐውስ  ዘገባ ያስረዳል ።---አበበ ፈለቀ---

አበበ ፈለቀ

ሒሩት መለሰ