1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የ 2 ቱ ስዊድናውያን ጋዜጠኞች ብይን

ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 17 2004

ኢትዮጵያ ውስጥ አሸባሪነትን በመደገፍና ወደአገር ዉስጥ ህጋዊ ባለሆነ መንገድ በመግባት ክስ የተመሠረተባቸዉ ሁለቱ ስዊድናዉያን ጋዜጠኞች ላይ ዛሬ የ11ዓመት የፅኑ እስራት ተበየነባቸው

https://p.dw.com/p/13aMf
Der Meskal Square im Zentrum der äthipischen Hauptstadt Addis Abeba von der großen Tribüne aus gesehen, links im Bild die kürzlich installierte Video-Wand. Aufnahme vom Januar 2007. Foto: Peter Smolka +++(c) dpa - Report+++
ምስል picture alliance/dpa

። ማርቲን ሺብዬና ዮሐን ፔርሶን በተባሉት ስዊድናውያን ጋዜጠኞች ላይ በዛሬው ዕለት ፤ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 3ኛ ችሎት ያስተላለፈውን ብይን የተከታተለው ታደሰ እንግዳው  ዘገባ ልኮልናል። ዶቼቬለ ያነጋገራቸው የስዊድን የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አንደርስ ዮርለ  መንግስታቸዉ ዜጎቹን በነፃ ለማስለቀቅ እንደሚጥር  አስታውቀዋል ። ድንበር የለሹ የጋዜጠኞች መብት ተከራካሪ ድርጅት በምህፃሩ RSF ብይኑን ተችቷል ። ስለ ብይኑ የስዊድን ህዝብ አስተያየት ምን እንደሆነም የስቶክሆልሙን ዘጋቢያችንን አነጋግረናል ።
ታደሰ እንግዳው
ቴዎድሮስ ምህረቱ
ሉድገር ሻዶምስኪ
ተክሌ የኋላ
ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ