1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የ CPJ መግለጫ

ረቡዕ፣ የካቲት 10 2002

ኢትዮጵያ ኤርትራ እና ሶማሊያ ጋዜጠኞችን ለዕንግልት እና ለስደት በመዳረግ ቀዳሚውን ስፍራ መያዛቸውን ለጋዜጠኞች መብት የሚከራከረው መቀመጫውን ኒውዮርክ ያደረገው በእንግሊዘኛው ምህፃር CPJ የሚባለው ድርጅት አስታወቀ ።

https://p.dw.com/p/M46Z
ምስል DW

ድርጅቱ ትናንት ይፋ ባደረገው የ2009 ዓ.ም ዓመታዊ ዘገባው እንዳተተው ጋዜጠኞች ከነዚህ ሀገራት በብዛት በመሰደዳቸው ህብረተሰቡ የሚደርሰው መረጃ የተዛባ ነው ። አበበ ፈለቀ ከዋሽንግተን ዲሲ ዝርዝሩን አዘጋጅቷል ።

አበበ ፈለቀ ፣ሂሩት መለሰ

አርያም ተክሌ