1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የ Global Integrity ዓመታዊ ግምገማ፣

ዓርብ፣ ግንቦት 5 2003

ኢትዮጵያ ፤ ከሙስና የጸዳ መልካም አስተዳደርን በማራመድ ረገድ በያመቱ ተከታታይ የሆነ ዕድገት ማሳየት አልቻለችም ሲል አንድ ጥናት ጠቆመ።

https://p.dw.com/p/RNrB

«ግሎባል ኢንተግሪቲ» የተባለው ይኸው ተቋም ፤ ኢትዮጵያ በአንደኛው ዓመት ያሳየችውን መሻሻል፣ በሌላው ዓመት እያጠፋች ላለፉት ዓመታት ዘልቃለች ብሏል። ዝርዝሩን አበበ ፈለቀ እንደሚከተለው ያቀርበዋል።

አበበ ፈለቀ

ተክሌ የኋላ

ሂሩት መለሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ