የ Goethe የባህል ተቋም የወርቅ እዮቤልዮ
ሰኞ፣ ሚያዝያ 29 2004ማስታወቂያ
አዲስ አበባ የሚገኘው የገቴ የባህል ተቋም የተመሰረተበትን 50 ኛ ዓመት በልዩ ልዩ ዝግጅቶች በማክበር ላይ ነው ። ተ ቋሙ በ 50 ዓመት ጉዞው በኢትዮጵያና በጀርመን መካከል አሁን ላለው የዳበረ ባህል ግንኙነት ጉልህ አስተዋፅኦ አበርክቷል ።የባህል የትምህርት የሳይንስና የሌሎች የልምድ ልውውጦች ማዐከል ሆኖም በማገልገል ላይ ይገኛል ። የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ታደሰ እንግዳው በዚህ ላያ ያተኮረ ዘገባ አዘጋጅቷል
ታደሰ እንግዳው
ሂሩት መለሰ
ሸዋዮ ለገሰ