1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የ IMF ዘገባና ኢትዮጵያ

ረቡዕ፣ ሚያዝያ 5 2003

ኢትዮጵያን ጨምሮ ከሰሐራ በታች የሚገኙ ሀገራት ምጣኔ-ሀብት በቀጣዮቹ 2 ዓመታት እድገት እንደሚያሳይ ተገለፀ። የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቓም፤ በእንግሊዘኛ ምህፃሩ፣ IMF ባወጣው ዘገባ ነው ይህን የገለፀው።

https://p.dw.com/p/RHhR
ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋምIMF
ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋምIMF
ይህ የIMF ዘገባ፤ የኢትዮጵያ ዕድገት በመሠረተ-ልማት ግንባታና በዳበረ የግብርና ልማት ታግዞ እንደሚያድግ ተንብዮዋል። ዝርዝር ዘገባ ከዋሽንግተን ዲሲው ዘጋቢያችን ደርሶናል። አበበ ፈለቀ ማንተጋፍቶት ስለሺ ሂሩት መለሰ