1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የ NATO ውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች ውሳኔ

ረቡዕ፣ ኅዳር 24 2007

የ NATO አባል ሃገራት ውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች ፣ ትናንት ባራሰልስ ውስጥ፤ ባደረጉት ስብሰባ፤ የመከላከያው ጉድኝት ኃይል በሚደራጅበትና በሚመደብበት ሁኔታ የተስማሙ ሲሆን፤ ከመጪው ወር 2015 አዲሱ ጎርጎሪዮሳዊ ዓመት መግቢያ አንስቶ ጊዜያዊ ፈጥኖ ደራሽ

https://p.dw.com/p/1Dyvu
ምስል DW/B. Riegert

ኃይል፤ ከጀርመን ፤ ኔደርላንድና ኖርዌይ ተውጣጥቶ ለግዳጅ ዝግጁ እንደሚሆን ተገልጿል።NATO አቋሙን ለማጠናከርና ዝግጁ ለማድረግ የቀየሰው እቅድ፤ በሁሉም አባል ሃገራት ተሳትፎ ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ እንደሚሆን ዋና ጸሐፊው ምስተር የንስ ሽቶልተንበርግ አስታውቀዋል ።

ገበያው ንጉሤ

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ