1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የ SPD የፖለቲካ ቀውስ መንስኤና መዘዙ

ሐሙስ፣ መስከረም 8 2001

ሽታይንማየር የክርስቲያን ዲሞክራቶቹን እጩ አንጌላ ሜርክልን የሚፎካከሩ ብቁ ተወዳዳሪ ሊባሉ ይችሉ ይሆን ?

https://p.dw.com/p/FKzy
ሙንተፌሪንግ እና ሽታይንማርምስል AP
የጀርመን አጠቃላይ ምክርቤታዊ ምርጫ አንድ ዓመት ሲቀረው SPD ያካሄደው ሹም ሽር መንስኤ ምን ይሆን ? በመጪው ዓመት በሚካሄደው ምርጫ ፓርቲው አሸናፊ ሆኖ የመውጣት ዕድሉስ ምን ያህል ነው ?