1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የ2005ዓ,ም የመስቀል በዓል

ሐሙስ፣ መስከረም 17 2005

የደመራ በዓል ተከብሮ ነበር። የዘንድሮዉ በዓል የተከበረዉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በፓትሪያርክ ሳይሆን በአቃቤ መንበር እየተዳደረች በምትገኝበት ወቅት ነዉ

https://p.dw.com/p/16GcD
ምስል AP


የኢየሱስ ክርስቶስ እዉነተኛዉ መስቀል የተገኘበትን ለማዘከር በየዓመቱ መስከረም  17 ቀን የሚዉለዉ የመስቀል በዓል ዛሬ ኢትዮጵያ ዉስጥ በደማቅ ሁኔታ እየተከበረ እንደሚገኝ ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ ያስረዳል።ትናንት በዋዜማዉ የደመራ   በዓል ተከብሮ ነበር። የዘንድሮዉ በዓል የተከበረዉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በፓትሪያርክ ሳይሆን በአቃቤ መንበር እየተዳደረች በምትገኝበት ወቅት ነዉ።ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር በዓሉን አስመልክቶ  ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ