1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የ41 መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች መታገድ

ዓርብ፣ ሐምሌ 17 2001

በደቡብ ኢትዮጵያ የሚንቀሳቀሱ 41 መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን የክልሉ መስተዳድር ማገዱ ተሰምቷል።

https://p.dw.com/p/Iwv0
ምስል picture-alliance / dpa

መስተዳድሩ ባህልና የልማት መስመርን የሚያደናቅፍ ተግባራት በመፈጸማቸዉ አገድኩ ያ ደግሞ አዲስ አይደለም ይላል። ድርጅቶቹ ግን የአወዛጋቢዉ የመንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ማስተዳደሪያ አዲስ ህግ ሰለባ ሆንን ባይናቸዉ።

ታደሰ እንግዳዉ/ሸዋዬ ለገሠ/አርያም ተክሌ