1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የHRW በኢትዮጽያ መንግስት ላይ ያቀረበዉ ክስ የወ/ሪት ብርቱካን ጤና እና የመንግስት መልስ

ሐሙስ፣ መጋቢት 16 2002

የሰብአዊ ተሟጋች ድርጅት HRW የኢትዮጽያ መንግስት በፖለቲካ ተቃዋሚዎች በጋዜጠኞች እና በሰብአዊ መብት ተቀናቃኖች ላይ የተቀናጀ ዘመቻ እያካሄደ ነዉ ሲል ከሰሰ።

https://p.dw.com/p/McPz

ድርጅቱ ትናንት ባወጣዉ ሪፖርቱ የኢትዮጽያ መንግስት በምርጫዉ ዋዜማ ይህን ጫና መፍጠሩን የአለም አቀፍ ማህበረሰብ በቸልታ ማለፉ እንዳሳዘነዉም ገልጾአል። የዋሽንግተኑ ወኪላችን ዘገባ ልኮልናል። የአለም አቀፉን የሰብአዊ ተሟጋች ድርጅት በኢትኦይጽያ ላይ ያሰማዉን ክስ በመንተራስ የኢትዮጽያ መንግስት በበኩሉ ዛሪ በተለይ ለዶቼ ቬለ መልስ ሰጥቶአል። በጉዳዩ በኢትዮጽያ የኮሚኒኬሽን ሚኒስቴር ሚኒስትር ዲየታ የሆኑት አቶ ሽመልስ ከማልን ተክሌ የኋላ አነጋግሮ ነበር።

አበበ ፈለቀ፣ ተክሌ የኋላ
አዜብ ታደሰ፣ ነጋሽ መሃመድ