1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የHRW ተመራማሪ ጥናት በሎንዶን

ዓርብ፣ ጥቅምት 19 2003

ልማት ያለነፃነት በሚል ርዕስ በብሪታኒያ ሎንዶን በሚገኘዉ የቻተም ሃዉስ የምርምር ማዕከል፤

https://p.dw.com/p/PuCd
በአዲስ አበባ ቻይናዉያን በሥራ ላይምስል AP

ሂዉማን ራይትስ ዎች የተሰኘዉ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ተቋም አንድ ተመራማሪ ኢትዮጵያ ላይ ያካሄዱትን ጥናት ዛሬ አቅርበዋል።

የሎንዶኑ ወኪላችን ድልነሳ ጌታነህ በስፍራዉ ተገኝቶ ተከታትሏል፤ እዚህ ስቱዲዮ ከመግባት ቀደም ብዬ በስልክ አነጋግሬዋለሁ።

ድልነሳ ጌታነህ

ሸዋዬ ለገሠ